-
ሕዝቅኤል 40:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ከዚያም ወደ ደቡብ አቅጣጫ አመጣኝ፤ በስተ ደቡብ በኩል አንድ በር አየሁ።+ እሱም በጎን ያሉትን ዓምዶቹንና በረንዳውን ለካ፤ መጠናቸውም ከሌሎቹ ጋር እኩል ነበር።