ሕዝቅኤል 45:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አለቃውም በበዓላት፣ አዲስ ጨረቃ በምትወጣበት ወቅት፣ በየሰንበቱና+ ለእስራኤል ቤት ሰዎች በተወሰኑት በዓላት ወቅት ሁሉ+ ሙሉ በሙሉ የሚቃጠለውን መባ፣+ የእህሉን መባና+ የመጠጡን መባ የማቅረብ ኃላፊነት አለበት።+ ለእስራኤል ቤት ሰዎች ማስተሰረያ እንዲሆን የኃጢአት መባ፣ የእህል መባ፣ ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባና የኅብረት መሥዋዕት የሚያቀርበው እሱ ነው።’
17 አለቃውም በበዓላት፣ አዲስ ጨረቃ በምትወጣበት ወቅት፣ በየሰንበቱና+ ለእስራኤል ቤት ሰዎች በተወሰኑት በዓላት ወቅት ሁሉ+ ሙሉ በሙሉ የሚቃጠለውን መባ፣+ የእህሉን መባና+ የመጠጡን መባ የማቅረብ ኃላፊነት አለበት።+ ለእስራኤል ቤት ሰዎች ማስተሰረያ እንዲሆን የኃጢአት መባ፣ የእህል መባ፣ ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባና የኅብረት መሥዋዕት የሚያቀርበው እሱ ነው።’