2 ዜና መዋዕል 35:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በልማዱም መሠረት የፋሲካን መባ በእሳት አበሰሉ፤*+ የተቀደሱትንም መባዎች በድስት፣ በሰታቴና በመጥበሻ አብስለው ወዲያውኑ ለቀሩት ሰዎች ሁሉ አቀረቡ።