ሕዝቅኤል 48:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በጋድ ወሰን በኩል ያለው ደቡባዊ ድንበር ከትዕማር+ እስከ የመሪባትቃዴስ ውኃዎች፣+ እስከ ደረቁ ወንዝና*+ እስከ ታላቁ ባሕር* ይዘልቃል።