ኢሳይያስ 22:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በዚያም ቀን ሉዓላዊው ጌታ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋእንድታለቅሱና እንድታዝኑ፣+ፀጉራችሁን እንድትላጩና ማቅ እንድትለብሱ ይጠራችኋል።