ኢሳይያስ 59:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የሸረሪት ድራቸው ልብስ ሆኖ አያገለግልም፤በሚሠሩትም ነገር ራሳቸውን መሸፈን አይችሉም።+ ሥራቸው ጉዳት የሚያስከትል ነው፤በእጃቸውም የዓመፅ ሥራ አለ።+ ሚክያስ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እርሻን ይመኛሉ፤ ነጥቀውም ይይዙታል፤+ቤቶችንም ይመኛሉ፤ ደግሞም ይወስዳሉ፤የሰውን ቤት፣የሰውንም ርስት አታለው ይወስዳሉ።+