ኤርምያስ 14:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ “ነቢያቱ በስሜ የሐሰት ትንቢት ይናገራሉ።+ እኔ አልላክኋቸውም፤ አላዘዝኳቸውም ወይም አላናገርኳቸውም።+ የሐሰት ራእይን፣ ከንቱ የሆነ ሟርትንና የገዛ ልባቸውን ማታለያ ይተነብዩላችኋል።+ ኤርምያስ 23:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ትንቢት የሚተነብዩላችሁ ነቢያት የሚናገሩትን ቃል አትስሙ።+ እነሱ እያሞኟችሁ ነው።* የሚናገሩት ራእይ ከይሖዋ አፍ የወጣ ሳይሆን+ከገዛ ልባቸው የመነጨ ነው።+
14 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ “ነቢያቱ በስሜ የሐሰት ትንቢት ይናገራሉ።+ እኔ አልላክኋቸውም፤ አላዘዝኳቸውም ወይም አላናገርኳቸውም።+ የሐሰት ራእይን፣ ከንቱ የሆነ ሟርትንና የገዛ ልባቸውን ማታለያ ይተነብዩላችኋል።+
16 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ትንቢት የሚተነብዩላችሁ ነቢያት የሚናገሩትን ቃል አትስሙ።+ እነሱ እያሞኟችሁ ነው።* የሚናገሩት ራእይ ከይሖዋ አፍ የወጣ ሳይሆን+ከገዛ ልባቸው የመነጨ ነው።+