ኢሳይያስ 27:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እሷን በምትልካት ጊዜ በአስደንጋጭ ጩኸት ትፋለማታለህ። የምሥራቅ ነፋስ በሚነፍስበት ቀን በኃይለኛ አውሎ ነፋሱ ያስወግዳታል።+