-
ሕዝቅኤል 6:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “‘“ይሁንና የተወሰኑ ቀሪዎች እንዲኖሩ አደርጋለሁ፤ በየአገሩ በምትበተኑበት ጊዜ፣ ከእናንተ ውስጥ አንዳንዶቻችሁ በብሔራት መካከል ስትኖሩ ከሰይፍ ታመልጣላችሁና።+
-
-
ሚክያስ 5:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የተረፉት የያዕቆብ ወገኖች በብዙ ሕዝቦች መካከል፣
ከይሖዋ ዘንድ እንደሚወርድና
ሰውን ተስፋ እንደማያደርግ
ወይም የሰው ልጆችን እንደማይጠባበቅ ጠል፣
በአትክልትም ላይ እንደሚወርድ ካፊያ ይሆናሉ።
-