ኢሳይያስ 57:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በረጅሙና ከፍ ባለው ተራራ ላይ አልጋሽን አነጠፍሽ፤+መሥዋዕት ለማቅረብም ወደዚያ ወጣሽ።+ 8 ከበሩና ከመቃኑ ጀርባ የመታሰቢያ ምልክትሽን አደረግሽ። እኔን ተውሽኝ፤ እርቃንሽንም ገለጥሽ፤ወደ ላይ ወጣሽ፤ መኝታሽንም አሰፋሽ። ከእነሱም ጋር ቃል ኪዳን ገባሽ። በአልጋቸው ላይ አብረሽ መተኛት ወደድሽ፤+የወንድ ብልትም* አፍጥጠሽ አየሽ።
7 በረጅሙና ከፍ ባለው ተራራ ላይ አልጋሽን አነጠፍሽ፤+መሥዋዕት ለማቅረብም ወደዚያ ወጣሽ።+ 8 ከበሩና ከመቃኑ ጀርባ የመታሰቢያ ምልክትሽን አደረግሽ። እኔን ተውሽኝ፤ እርቃንሽንም ገለጥሽ፤ወደ ላይ ወጣሽ፤ መኝታሽንም አሰፋሽ። ከእነሱም ጋር ቃል ኪዳን ገባሽ። በአልጋቸው ላይ አብረሽ መተኛት ወደድሽ፤+የወንድ ብልትም* አፍጥጠሽ አየሽ።