የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 9:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 እኔ እናንተን ካወቅኩበት ጊዜ አንስቶ በይሖዋ ላይ እንዳመፃችሁ ነው።

  • መዝሙር 78:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ያን ጊዜ እንደ አባቶቻቸው

      እልኸኛና ዓመፀኛ ትውልድ፣+

      ደግሞም ልቡ የሚወላውልና*+

      መንፈሱ ለአምላክ ታማኝ ያልሆነ ትውልድ አይሆኑም።

  • ኤርምያስ 3:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ኀፍረታችንን ተከናንበን እንተኛ፤

      ውርደታችንም ይሸፍነን፤

      እኛና አባቶቻችን ከልጅነታችን ጀምሮ እስካሁን ድረስ

      በአምላካችን በይሖዋ ላይ ኃጢአት ሠርተናልና፤+

      የአምላካችንን የይሖዋን ድምፅም አልታዘዝንም።”

  • የሐዋርያት ሥራ 7:51
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 51 “እናንተ ግትሮች፣ ልባችሁና ጆሯችሁ ያልተገረዘ፣ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን እንደተቃወማችሁ ነው፤ አባቶቻችሁ እንዳደረጉት እናንተም እንዲሁ ታደርጋላችሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ