-
ኤርምያስ 2:23, 24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ‘ራሴን አላረከስኩም።
ባአልንም አልተከተልኩም’ እንዴት ትያለሽ?
በሸለቆው ውስጥ ያለውን መንገድሽን ተመልከቺ።
ያደረግሽውን ነገር ልብ በይ።
ስሜቷ ሲነሳሳ ማን ሊመልሳት ይችላል?
የሚፈልጓት ሁሉ እሷን ለማግኘት ብዙ ድካም አይጠይቅባቸውም።
በመራቢያዋ ወቅት* ያገኟታል።
-