-
ኢሳይያስ 30:2, 3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ይሁንና ፈርዖን የሚያደርግላችሁ ጥበቃ ለኀፍረት፣
በግብፅ ጥላ ሥር መጠለልም ለውርደት ይዳርጋችኋል።+
-
-
ኤርምያስ 2:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 መንገድሽን በመለዋወጥ የምትፈጽሚውን ድርጊት አቅልለሽ የምትመለከቺው ለምንድን ነው?
-