መዝሙር 106:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 በተደጋጋሚ ጊዜያት በብሔራት እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤+ይህም የሚጠሏቸው ሰዎች እንዲገዟቸው ነው።+ ኤርምያስ 2:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አማልክቱን፣ አማልክት ባልሆኑት ለውጦ የሚያውቅ ብሔር አለ? የገዛ ሕዝቤ ግን ክብሬን ምንም ጥቅም በሌለው ነገር ለውጧል።+ 12 እናንተ ሰማያት በዚህ ተደነቁ፤በታላቅ ድንጋጤም ተርበትበቱ’ ይላል ይሖዋ፤
11 አማልክቱን፣ አማልክት ባልሆኑት ለውጦ የሚያውቅ ብሔር አለ? የገዛ ሕዝቤ ግን ክብሬን ምንም ጥቅም በሌለው ነገር ለውጧል።+ 12 እናንተ ሰማያት በዚህ ተደነቁ፤በታላቅ ድንጋጤም ተርበትበቱ’ ይላል ይሖዋ፤