-
ሕዝቅኤል 23:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ይሁን እንጂ እሷ በአመንዝራነቷ ገፋችበት። በግድግዳው ላይ የተቀረጹትን የወንድ ምስሎች ይኸውም ቀይ ቀለም የተቀቡትን የከለዳውያን የተቀረጹ ምስሎች አየች፤
-
-
ሕዝቅኤል 23:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እሷም እነሱን እንዳየቻቸው በፍትወት ትመኛቸው ጀመር፤ ወደ ከለዳውያንም ምድር መልእክተኞች ላከችባቸው።+
-