ዘፍጥረት 38:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ስለሆነም ከመንገዱ ወጣ በማለት ወደ እሷ ጠጋ ብሎ “እባክሽ አብሬሽ እንድተኛ ፍቀጂልኝ” አላት፤ ይህን ያደረገውም ምራቱ መሆኗን ስላላወቀ ነው።+ ሆኖም እሷ “አብሬህ ብተኛ ምን ትሰጠኛለህ?” አለችው።
16 ስለሆነም ከመንገዱ ወጣ በማለት ወደ እሷ ጠጋ ብሎ “እባክሽ አብሬሽ እንድተኛ ፍቀጂልኝ” አላት፤ ይህን ያደረገውም ምራቱ መሆኗን ስላላወቀ ነው።+ ሆኖም እሷ “አብሬህ ብተኛ ምን ትሰጠኛለህ?” አለችው።