ኢሳይያስ 27:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በመሆኑም የያዕቆብ በደል በዚህ መንገድ ይሰረይለታል፤+ኃጢአቱ በሚወገድበት ጊዜ ፍሬው በሙሉ ይህ ይሆናል፦ የመሠዊያ ድንጋዮቹን ሁሉእንደደቀቀ የኖራ ድንጋይ ያደርጋል፤የማምለኪያ ግንዶቹም* ሆኑ የዕጣን ማጨሻዎቹ አይተርፉም።+ ሕዝቅኤል 16:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ‘ለራስሽ ጉብታ አበጀሽ፤ በየአደባባዩም ከፍ ያለ ቦታ ሠራሽ።
9 በመሆኑም የያዕቆብ በደል በዚህ መንገድ ይሰረይለታል፤+ኃጢአቱ በሚወገድበት ጊዜ ፍሬው በሙሉ ይህ ይሆናል፦ የመሠዊያ ድንጋዮቹን ሁሉእንደደቀቀ የኖራ ድንጋይ ያደርጋል፤የማምለኪያ ግንዶቹም* ሆኑ የዕጣን ማጨሻዎቹ አይተርፉም።+