-
2 ነገሥት 1:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በዚህ ጊዜ የይሖዋ መልአክ ኤልያስን “አብረኸው ውረድ። አትፍራው” አለው። በመሆኑም ኤልያስ ተነስቶ አብሮት ወደ ንጉሡ ወረደ።