ኢሳይያስ 51:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እናንተ ጽድቅን የምታውቁ፣ሕጌንም* በልባችሁ ያኖራችሁ ሰዎች፣+ ስሙኝ። ሟች የሆኑ ሰዎች የሚሰነዝሩትን ትችት አትፍሩ፤ስድባቸውም አያሸብራችሁ።