ራእይ 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔም በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው+ በሁለቱም በኩል* የተጻፈበትና በሰባት ማኅተሞች በደንብ የታሸገ ጥቅልል በቀኝ እጁ ይዞ ተመለከትኩ።