መዝሙር 34:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ክፉ ከሆነ ነገር ራቅ፤ መልካም የሆነውንም አድርግ፤+ሰላምን ፈልግ፤ ተከተለውም።+ ኢሳይያስ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ታጠቡ፤ ራሳችሁንም አንጹ፤+ክፉ ሥራችሁን ከፊቴ አስወግዱ፤መጥፎ ድርጊት መፈጸማችሁን አቁሙ።+