ራእይ 10:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እኔም ወደ መልአኩ ሄጄ ትንሿን ጥቅልል እንዲሰጠኝ ጠየቅኩት። እሱም “ውሰድና ብላት፤+ ሆድህን መራራ ታደርገዋለች፤ አፍህ ላይ ግን እንደ ማር ትጣፍጣለች” አለኝ። 10 ትንሿን ጥቅልል ከመልአኩ እጅ ወስጄ በላኋት፤+ በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠች፤+ ከበላኋት በኋላ ግን ሆዴ መራራ ሆነ።
9 እኔም ወደ መልአኩ ሄጄ ትንሿን ጥቅልል እንዲሰጠኝ ጠየቅኩት። እሱም “ውሰድና ብላት፤+ ሆድህን መራራ ታደርገዋለች፤ አፍህ ላይ ግን እንደ ማር ትጣፍጣለች” አለኝ። 10 ትንሿን ጥቅልል ከመልአኩ እጅ ወስጄ በላኋት፤+ በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠች፤+ ከበላኋት በኋላ ግን ሆዴ መራራ ሆነ።