-
ዘሌዋውያን 23:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘በሰባተኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን መለከት በመንፋት የሚታሰብ+ ሙሉ በሙሉ የሚታረፍበት ቅዱስ ጉባኤ ታከብራላችሁ።
-
-
ዘሌዋውያን 25:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ሰባተኛው ዓመት ግን ምድሪቱ ሙሉ በሙሉ የምታርፍበት ሰንበት ይኸውም የይሖዋ ሰንበት ይሁን። በእርሻህ ላይ ዘር አትዝራ ወይም ወይንህን አትግረዝ።
-
-
ዘሌዋውያን 25:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ሃምሳኛው ዓመት ለእናንተ ኢዮቤልዩ ይሆንላችኋል። ዘር አትዘሩም ወይም ማሳ ላይ የበቀለውን ገቦ አታጭዱም አሊያም ያልተገረዘውን የወይን ፍሬ አትሰበስቡም።+
-