ዘኁልቁ 14:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ከየፎኒ ልጅ ከካሌብና ከነዌ ልጅ ከኢያሱ በስተቀር+ አንዳችሁም ብትሆኑ በዚያ እንደማኖራችሁ ወደማልኩላችሁ* ምድር አትገቡም።+ መዝሙር 95:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በመሆኑም “ወደ እረፍቴ አይገቡም” ብዬ በቁጣዬ ማልኩ።+ መዝሙር 106:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በመሆኑም በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣ስለ እነሱ እጁን አንስቶ ማለ፤+27 ዘራቸውን በብሔራት መካከል እንደሚጥል፣በየአገሩ እንደሚበትናቸውም ማለ።+