ኢሳይያስ 22:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስለዚህ እንዲህ አልኩ፦ “ዓይናችሁን ከእኔ ላይ አንሱ፤እኔም አምርሬ አለቅሳለሁ።+ የሕዝቤ ሴት ልጅ* ከደረሰባት ጥፋት የተነሳእኔን ለማጽናናት አትድከሙ።+ ኤርምያስ 4:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ወይ አበሳዬ!* ወይ አበሳዬ! ልቤን ሥቃይ ቀስፎታል። ልቤ በውስጤ በኃይል ይመታል። ዝም ማለት አልችልም፤የቀንደ መለከት ድምፅ፣የጦርነት ማስጠንቀቂያ ድምፅ* ሰምቻለሁና።*+ ሕዝቅኤል 9:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እነሱ ሰዉን እየገደሉ ሳሉ ብቻዬን ቀረሁ፤ በግንባሬም ተደፍቼ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮ! በኢየሩሳሌም ላይ ቁጣህን በማፍሰስ የእስራኤልን ቀሪዎች ሁሉ ልታጠፋ ነው?” በማለት ጮኽኩ።+
19 ወይ አበሳዬ!* ወይ አበሳዬ! ልቤን ሥቃይ ቀስፎታል። ልቤ በውስጤ በኃይል ይመታል። ዝም ማለት አልችልም፤የቀንደ መለከት ድምፅ፣የጦርነት ማስጠንቀቂያ ድምፅ* ሰምቻለሁና።*+
8 እነሱ ሰዉን እየገደሉ ሳሉ ብቻዬን ቀረሁ፤ በግንባሬም ተደፍቼ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮ! በኢየሩሳሌም ላይ ቁጣህን በማፍሰስ የእስራኤልን ቀሪዎች ሁሉ ልታጠፋ ነው?” በማለት ጮኽኩ።+