የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 21:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ከዚያም እንደ አንበሳ ጮኾ እንዲህ አለ፦

      “ይሖዋ ሆይ፣ በየቀኑ በመጠበቂያው ግንብ ላይ ቆሜአለሁ፤

      በየሌሊቱም በጥበቃ ቦታዬ ላይ ተሰይሜአለሁ።+

  • ኢሳይያስ 62:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ በቅጥሮችሽ ላይ ጠባቂዎች አቁሜአለሁ።

      ቀኑንም ሆነ ሌሊቱን በሙሉ፣ መቼም ቢሆን ዝም ሊሉ አይገባም።

      እናንተ ስለ ይሖዋ የምትናገሩ፣

      ፈጽሞ አትረፉ፤

  • ኤርምያስ 6:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 “እኔም በእናንተ ላይ ጠባቂዎችን ሾምኩ፤+

      ጠባቂዎቹም ‘የቀንደ መለከቱን ድምፅ በትኩረት አዳምጡ!’ አሉ”፤+

      እነሱ ግን “አናዳምጥም” አሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ