-
መዝሙር 106:39, 40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 በሥራቸው ረከሱ፤
በድርጊታቸውም መንፈሳዊ ምንዝር ፈጸሙ።+
40 በመሆኑም የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤
ርስቱንም ተጸየፈ።
-
-
ኤርምያስ 12:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ርስቴ በጫካ ውስጥ እንዳለ አንበሳ ሆነችብኝ።
በእኔ ላይ ጮኻብኛለች።
በዚህም የተነሳ ጠላኋት።
-