ሕዝቅኤል 20:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚያም እንዲህ አልኳቸው፦ ‘እያንዳንዳችሁ በዓይናችሁ ፊት ያሉትን ጸያፍ ነገሮች አስወግዱ፤ አስጸያፊ በሆኑት የግብፅ ጣዖቶች* ራሳችሁን አታርክሱ።+ እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።’+
7 ከዚያም እንዲህ አልኳቸው፦ ‘እያንዳንዳችሁ በዓይናችሁ ፊት ያሉትን ጸያፍ ነገሮች አስወግዱ፤ አስጸያፊ በሆኑት የግብፅ ጣዖቶች* ራሳችሁን አታርክሱ።+ እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።’+