ሆሴዕ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ በሆሴዕ አማካኝነት ቃሉን መናገር ሲጀምር ይሖዋ ሆሴዕን እንዲህ አለው፦ “ሄደህ ዝሙት አዳሪ ሴት* አግባ፤ እሷ በምትፈጽመውም ምንዝር* ልጆች ይወለዱልሃል፤ ምክንያቱም በምንዝር የተነሳ* ምድሪቱ ይሖዋን ከመከተል ሙሉ በሙሉ ርቃለች።”+ ያዕቆብ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አመንዝሮች ሆይ፣* ከዓለም ጋር መወዳጀት ከአምላክ ጋር ጠላትነት መፍጠር እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ የዓለም ወዳጅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ ራሱን የአምላክ ጠላት ያደርጋል።+
2 ይሖዋ በሆሴዕ አማካኝነት ቃሉን መናገር ሲጀምር ይሖዋ ሆሴዕን እንዲህ አለው፦ “ሄደህ ዝሙት አዳሪ ሴት* አግባ፤ እሷ በምትፈጽመውም ምንዝር* ልጆች ይወለዱልሃል፤ ምክንያቱም በምንዝር የተነሳ* ምድሪቱ ይሖዋን ከመከተል ሙሉ በሙሉ ርቃለች።”+
4 አመንዝሮች ሆይ፣* ከዓለም ጋር መወዳጀት ከአምላክ ጋር ጠላትነት መፍጠር እንደሆነ አታውቁም? ስለዚህ የዓለም ወዳጅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ ራሱን የአምላክ ጠላት ያደርጋል።+