ዳንኤል 2:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ንጉሥ ሆይ፣ አንተ የነገሥታት ንጉሥ ነህ፤ የሰማይ አምላክ መንግሥትን፣ ኃይልን፣ ብርታትንና ክብርን ሰጥቶሃል፤+