-
ኢሳይያስ 5:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ፍላጻዎቻቸው ሁሉ የሾሉ፣
ደጋኖቻቸውም በሙሉ የተወጠሩ* ናቸው።
-
-
ዕንባቆም 1:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የጦር ፈረሶቻቸው በፍጥነት ይጋልባሉ፤
ፈረሶቻቸው ከሩቅ ስፍራ ይመጣሉ።
ለመብላት እንደሚጣደፍ ንስር ተምዘግዝገው ይወርዳሉ።+
-