ኢሳይያስ 23:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በውበቷ ሁሉ የተነሳ የሚሰማትን ኩራት ለማርከስእንዲሁም በመላው ምድር ላይ የተከበሩትን ሁሉ ለማዋረድይህን ውሳኔ ያስተላለፈው የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ራሱ ነው።+ ሕዝቅኤል 28:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ የጢሮስን ገዢ እንዲህ በለው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ልብህ ከመታበዩ የተነሳ+ ‘እኔ አምላክ ነኝ። በባሕሩ መካከል በአምላክ ዙፋን ላይ እቀመጣለሁ’ ትላለህ።+ በልብህ አምላክ እንደሆንክ የምታስብ ቢሆንምአንተ ሰው እንጂ አምላክ አይደለህም። ሕዝቅኤል 28:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ጢሮስ ንጉሥ ሙሾ አውርድ፤* እንዲህም በለው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “አንተ ጥበብ የተሞላህና+ ፍጹም ውበት የተላበስክ+የፍጽምና ተምሳሌት* ነበርክ።
9 በውበቷ ሁሉ የተነሳ የሚሰማትን ኩራት ለማርከስእንዲሁም በመላው ምድር ላይ የተከበሩትን ሁሉ ለማዋረድይህን ውሳኔ ያስተላለፈው የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ራሱ ነው።+
2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ የጢሮስን ገዢ እንዲህ በለው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ልብህ ከመታበዩ የተነሳ+ ‘እኔ አምላክ ነኝ። በባሕሩ መካከል በአምላክ ዙፋን ላይ እቀመጣለሁ’ ትላለህ።+ በልብህ አምላክ እንደሆንክ የምታስብ ቢሆንምአንተ ሰው እንጂ አምላክ አይደለህም።
12 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ጢሮስ ንጉሥ ሙሾ አውርድ፤* እንዲህም በለው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “አንተ ጥበብ የተሞላህና+ ፍጹም ውበት የተላበስክ+የፍጽምና ተምሳሌት* ነበርክ።