ኤርምያስ 8:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በጊልያድ የበለሳን ዘይት የለም?*+ ወይስ በዚያ ፈዋሽ* የለም?+ ታዲያ የሕዝቤ ሴት ልጅ ያላገገመችው ለምንድን ነው?+