-
ሕዝቅኤል 12:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እነሱ እያዩ ጓዝህን በትከሻህ ተሸክመህ በጨለማ ይዘኸው ውጣ። መሬቱን እንዳታይ ፊትህን ሸፍን፤ ለእስራኤል ቤት ምልክት አደርግሃለሁና።”+
-
-
ሕዝቅኤል 24:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ሕዝቅኤል ምልክት ይሆንላችኋል።+ እሱ እንዳደረገው ሁሉ ታደርጋላችሁ። ይህ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’”’”
-