ኤርምያስ 30:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በእርግጥ የሚውጡሽ ሁሉ ይዋጣሉ፤+ጠላቶችሽም ሁሉ በምርኮ ይወሰዳሉ።+ የሚዘርፉሽ ሁሉ ይዘረፋሉ፤የሚበዘብዙሽንም ሁሉ ለብዝበዛ አሳልፌ እሰጣለሁ።”+