ሕዝቅኤል 29:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የግብፅ ምድር ባድማና ወና ይሆናል፤+ እነሱም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ፤ አንተ ‘የአባይ ወንዝ የእኔ ነው፤ የሠራሁት እኔ ነኝ’ ብለሃልና።*+