ኤርምያስ 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሰዎች የሚታመን፣+በሰብዓዊ ኃይል የሚመካና*+ልቡ ከይሖዋ የራቀ ሰው* የተረገመ ነው።