ዘፍጥረት 10:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሚጽራይም ሉድን፣+ አናሚምን፣ ለሃቢምን፣ ናፊቱሂምን፣+ 14 ጳትሩሲምን፣+ ካስሉሂምን (ፍልስጤማውያን+ የተገኙት ከእሱ ነው) እንዲሁም ካፍቶሪምን+ ወለደ። ሕዝቅኤል 30:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጳትሮስን+ ባድማ አደርጋለሁ፤ በጾዓን እሳት አነዳለሁ፤ ደግሞም በኖእ*+ ላይ የፍርድ እርምጃ እወስዳለሁ።