ሕዝቅኤል 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔም በደል በፈጸሙባቸው ዓመታት መጠን 390 ቀናት በአንተ ላይ እመድባለሁ፤+ አንተም የእስራኤልን ቤት በደል ትሸከማለህ።