ሶፎንያስ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በውስጧ ያሉት መኳንንቷ የሚያገሱ አንበሶች ናቸው።+ ፈራጆቿ የሌሊት ተኩላዎች ናቸው፤ለጠዋት ምንም ሳያስቀሩ አጥንቱን ሁሉ ይግጣሉ።