ኤርምያስ 9:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ኢየሩሳሌምን የድንጋይ ክምር፣+ የቀበሮም ጎሬ አደርጋታለሁ፤+የይሁዳንም ከተሞች ሰው የማይኖርበት ባድማ አደርጋቸዋለሁ።+ ኤርምያስ 25:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መላ ምድሪቱ ትወድማለች፤ እንዲሁም አስፈሪ ቦታ ትሆናለች፤ እነዚህም ብሔራት የባቢሎንን ንጉሥ 70 ዓመት ያገለግሉታል።”’+