ኢሳይያስ 14:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በልብህ እንዲህ ብለህ ነበር፦ ‘ወደ ሰማያት እወጣለሁ።+ ዙፋኔን ከአምላክ ከዋክብት በላይ ከፍ አደርጋለሁ፤+በስተ ሰሜን ርቆ በሚገኘውየመሰብሰቢያ ተራራም ላይ እቀመጣለሁ።+ 14 ከደመናዎች ከፍታ በላይ እወጣለሁ፤ራሴንም እንደ ልዑል አምላክ አደርጋለሁ።’
13 በልብህ እንዲህ ብለህ ነበር፦ ‘ወደ ሰማያት እወጣለሁ።+ ዙፋኔን ከአምላክ ከዋክብት በላይ ከፍ አደርጋለሁ፤+በስተ ሰሜን ርቆ በሚገኘውየመሰብሰቢያ ተራራም ላይ እቀመጣለሁ።+ 14 ከደመናዎች ከፍታ በላይ እወጣለሁ፤ራሴንም እንደ ልዑል አምላክ አደርጋለሁ።’