ሉቃስ 21:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በሰይፍ ስለትም ይወድቃሉ፤ ተማርከውም ወደየአገሩ ይወሰዳሉ፤+ የተወሰኑት የአሕዛብ* ዘመናት እስኪፈጸሙ ድረስም ኢየሩሳሌም በአሕዛብ* ትረገጣለች።+ ራእይ 12:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሴቲቱም 1,260 ቀን በዚያ እንዲመግቧት አምላክ ወዳዘጋጀላት ስፍራ ወደ ምድረ በዳ ሸሸች።+ ራእይ 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሆኖም ሴቲቱ ከእባቡ+ ፊት ርቃ ለአንድ ዘመን፣ ለዘመናትና ለግማሽ ዘመን*+ ወደምትመገብበት በምድረ በዳ ወደተዘጋጀላት ስፍራ በርራ መሄድ እንድትችል የታላቅ ንስር ሁለት ክንፎች+ ተሰጧት።
14 ሆኖም ሴቲቱ ከእባቡ+ ፊት ርቃ ለአንድ ዘመን፣ ለዘመናትና ለግማሽ ዘመን*+ ወደምትመገብበት በምድረ በዳ ወደተዘጋጀላት ስፍራ በርራ መሄድ እንድትችል የታላቅ ንስር ሁለት ክንፎች+ ተሰጧት።