ኢሳይያስ 21:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ማዕዱን አሰናዱ፤ መቀመጫ ቦታዎቹን አዘጋጁ! ብሉ፣ ጠጡ!+ እናንተ መኳንንት፣ ተነሱ፤ ጋሻውን ዘይት ቀቡ! ኤርምያስ 51:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 “ፍላጎታቸው በኃይል ሲነሳሳ እጅግ ደስ እንዲሰኙድግሳቸውን አዘጋጅላቸዋለሁ፤ እንዲሰክሩም አደርጋለሁ፤+ከዚያም ጨርሶ ላይነቁእስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ይሖዋ።
39 “ፍላጎታቸው በኃይል ሲነሳሳ እጅግ ደስ እንዲሰኙድግሳቸውን አዘጋጅላቸዋለሁ፤ እንዲሰክሩም አደርጋለሁ፤+ከዚያም ጨርሶ ላይነቁእስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ይሖዋ።