-
ዘፍጥረት 41:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 ከዚያም ፈርዖን ዮሴፍን እንዲህ አለው፦ “አምላክ ይህን ሁሉ እንድታውቅ ስላደረገህ እንደ አንተ ያለ ልባምና ጠቢብ ሰው የለም።
-
-
ዘፍጥረት 41:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ከዚያም ፈርዖን የማኅተም ቀለበቱን ከእጁ ላይ አውልቆ በዮሴፍ እጅ ላይ አደረገለት፤ ከጥሩ የተልባ እግር የተሠራ ልብስም አለበሰው፤ በአንገቱም ላይ የወርቅ ሐብል አጠለቀለት።
-