-
ዳንኤል 2:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ሕልሙንና ትርጉሙን ብታሳውቁኝ ግን ስጦታ፣ ሽልማትና ታላቅ ክብር እሰጣችኋለሁ።+ ስለዚህ ሕልሙንና ትርጉሙን አሳውቁኝ።”
-
-
ዳንኤል 2:48አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 ከዚያም ንጉሡ ዳንኤልን ከፍ ከፍ አደረገው፤ ብዙ የከበሩ ስጦታዎችም ሰጠው፤ የመላው ባቢሎን አውራጃ ገዢና የባቢሎን ጠቢባን ሁሉ ዋና አስተዳዳሪ አደረገው።+
-