የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 47:12, 13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እንግዲያው ከልጅነትሽ ጀምሮ ስትደክሚበት የነበረውን

      ድግምት ሁሉና ብዛት ያለው የጥንቆላ ድርጊት+ መፈጸምሽን ቀጥዪ።

      ምናልባት ይጠቅምሽ ይሆናል፤

      ሰዎችን ለማሸበር ይረዳሽ ይሆናል።

      13 በመካሪዎችሽ ብዛት እጅግ ተዳክመሻል።

      በሰማያት ያሉ ነገሮችን የሚያመልኩ፣* ከዋክብትን በትኩረት የሚመለከቱ፣+

      አዲስ ጨረቃም ስትወጣ

      በአንቺ ላይ ስለሚመጣው ነገር የሚተነብዩ ሰዎች፣

      እስቲ አሁን ተነስተው ያድኑሽ።

  • ዳንኤል 2:10, 11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ከለዳውያኑም ለንጉሡ እንዲህ ሲሉ መለሱ፦ “ንጉሡ የሚጠይቀውን ነገር መፈጸም የሚችል አንድም ሰው በምድር ላይ የለም፤ የትኛውም ታላቅ ንጉሥ ወይም ገዢ፣ ከማንኛውም አስማተኛ ካህን ወይም ጠንቋይ ወይም ከለዳዊ እንዲህ ዓይነት ነገር ጠይቆ አያውቅም። 11 ንጉሡ እየጠየቀ ያለው ነገር በጣም አስቸጋሪ ነው፤ በሰዎች መካከል* ከማይኖሩት አማልክት በስተቀር ይህን ለንጉሡ ሊገልጽለት የሚችል የለም።”

  • ዳንኤል 5:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 በዚህ ጊዜ የንጉሡ ጠቢባን ሁሉ ገቡ፤ ሆኖም ጽሑፉን ማንበብም ሆነ ትርጉሙን ለንጉሡ ማሳወቅ አልቻሉም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ