1 ነገሥት 8:44, 45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 “ሕዝብህ ጠላቶቻቸውን ለመውጋት አንተ በምትልካቸው መንገድ ለጦርነት ቢወጡና+ አንተ ወደመረጥከው ከተማ+ እንዲሁም ለስምህ ወደሠራሁት ቤት አቅጣጫ+ ወደ ይሖዋ ቢጸልዩ+ 45 ከሰማያት ሆነህ ጸሎታቸውንና ሞገስ ለማግኘት የሚያቀርቡትን ልመና ስማ፤ ፍረድላቸውም።
44 “ሕዝብህ ጠላቶቻቸውን ለመውጋት አንተ በምትልካቸው መንገድ ለጦርነት ቢወጡና+ አንተ ወደመረጥከው ከተማ+ እንዲሁም ለስምህ ወደሠራሁት ቤት አቅጣጫ+ ወደ ይሖዋ ቢጸልዩ+ 45 ከሰማያት ሆነህ ጸሎታቸውንና ሞገስ ለማግኘት የሚያቀርቡትን ልመና ስማ፤ ፍረድላቸውም።