ዳንኤል 12:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “የዘወትሩ መሥዋዕት+ ከተቋረጠበትና ጥፋት የሚያመጣው ርኩስ ነገር ከቆመበት+ ጊዜ አንስቶ 1,290 ቀን ይሆናል።