ዳንኤል 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ራእዩ ከብዙ ዘመን በኋላ የሚፈጸም ስለሆነ+ በዘመኑ መጨረሻ በሕዝብህ ላይ የሚደርሰውን ነገር አስረዳህ ዘንድ መጥቻለሁ።”+ ዳንኤል 12:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “አንተም ዳንኤል ሆይ፣ እስከ ፍጻሜው ዘመን ድረስ ቃሉን በሚስጥር ያዝ፤ መጽሐፉንም አትመው።+ ብዙዎች መጽሐፉን በሚገባ ይመረምራሉ፤* እውነተኛው እውቀትም ይበዛል።”+ ዳንኤል 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “ዳንኤል ሆይ፣ ሂድ፤ ምክንያቱም የፍጻሜው ዘመን እስኪመጣ ድረስ ቃሉ በሚስጥር የተያዘና የታተመ ይሆናል።+
4 “አንተም ዳንኤል ሆይ፣ እስከ ፍጻሜው ዘመን ድረስ ቃሉን በሚስጥር ያዝ፤ መጽሐፉንም አትመው።+ ብዙዎች መጽሐፉን በሚገባ ይመረምራሉ፤* እውነተኛው እውቀትም ይበዛል።”+